Saturday, April 13, 2013

ኑሮ ዕንቆቅልሽ






ኑሮ ዕንቆቅልሽ


ለራሴ ለራስሽ ምላሽ የማልሰጠው
ምለሽ የማትሰጪው
እንዲህ ያለ ጥያቄ እስቲ ልጠይቅሽ???
ካለኝ እንዲህ እላለው እንዲህ በይኝ ካለሽ!!!!
ዕንቆቅልሽ ኑሮ ዕንቆቅለሽ ህይወት
ስሜት ወይስ እውነት
ደስታ ወይስ ውጥረት
የማይተውት ሂደት
የማይመርጡት ጭንቀት
እንዲህ ነው ጥያቄዬ
እንዲህ ነው ጥያቄሽ
የማንፈታው ምለሽ
ኑሮ ዕንቆቅለሽ፡፡፡፡፡፡፡
             .
                     03*04*05
                     12/12/12

No comments:

Post a Comment